ፀሎትህ እኮ ሁሌ መለመን ሆኖበት ይሆናል ዝም ያለህ... እስኪ ያለህን አመስግን እና እየው!!!.... የተደረገልህ ይበዛል...
Feb 14, 2023ፀሎትህ እኮ ሁሌ መለመን ሆኖበት ይሆናል ዝም ያለህ... እስኪ ያለህን አመስግን እና እየው!!!.... የተደረገልህ ይበዛል...
Feb 14, 2023አንተ ስትፀልይ ምንም ያላገኘክ ሊመስልክ ይችላል ግን አሁን ላለህበት ህይወት እራሱ ማመስገን አለብህ ይሄኔ አንተ ከማማረር ጀምረህ ይሆናል እስኪ አስበው ትምህርት እየተማርክ ከሆነ ማመስገን ስታቆም ትምህርትህን ብታቋርጥ ብተሰቦችህ ችግር ላይ ቢወድቁ በጣም ከባድ ነው አየክ አሁን ላለህበት ህይወት እራሱ ደባሪ ቢሆንም ከዚ እንዳይከፋ ማመስገን የተሻለ ነገር ነው ደሞ እኛ እንቸኩላለን እንጂ ፈጣሪ አይዘገይም።
Feb 14, 2023"Sometimes life doesn't give u what u want,not because u don't deserve it,but because u deserve so much more.".....fetarihen atamar baleh amesgnew,,baleh stamesegnew yebelet ysethal.
Feb 15, 2023Tselotk mn aynet new bro mnalbat ende miracle money aynet kehone kebad new Endi btmokrs fetari mengedun endimerak , srakn endibarklk yelfatkn waga endisetk ....
Feb 14, 2023Bezi samnt endezi eyalku nbr kezi behoala metseley alfelgm mn tekemegn eyalku nbr yegebagn ngr ersu yalw behiwetesh mefetsemu aykerm amarershm alamarershm anchi metfelgiyachew negeroch yanchi metfiya lihonu yechlalu leza asalfo selalsetesh behiwet selalesh anchi metenefshiwn ayer be bezu genzeb mitenefes ale enamesgen enji yalteseten bezto yetesetenen mamsgen enlmed ayzosh brchi
Feb 14, 2023ATM meseleh ende zmbleh siteykew miseth mjmrya erashn temelketna bewnet relationshiphn lemastekakel mokr
Feb 15, 2023ፈጣሪ በሶስት አይነት መልኩ ሊመልስልን ይችላል አንደኛ በፍጥነት ይህም በአምላክ ላይ ያለን እምነት እንዲጨምር ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ በኛ አስተሳሰብ ዘግይቶ ያም ትግስት እንለማመድ እና ገንዘብ እናደርግ ዘንድ ነው ሶስተኛውና የመጨረሻው ላይመልስልን ይችላል ስለማያስፈልገን ስለማይጠቅመን ምክንያቱም እኛ የዛሬን እንጂ የነገን መመልከት እና ምን እንደሚገጥመን ማወቅ አንችልም ስለዚህ እሱ ደግሞ በእጆቹ የሰራን የእጁ ስራዎች ነንና የማይጠቅመንን አልያም ሊያጠፋን የሚችልን ነገር ብንጠይቀው አያደርግልንም ወይ ደግሞ የተሻለ ነገር እያዘጋጀልን ከሆነ አያደርግልንም ሌላው ደግሞ በሕይወታችን ውስጥ ብዙ የጎደለ ነገር እንዳለ ሲሰማን ዙሪያችንን መመልከት ከኛ በላይ ያሉ እጅግ ብዙ ቢኖሩም ከኛ በታች ያሉ እና እኛ ዛሬ የምናማርርበትን ኑሮ ሚመኙ እልፍ አሉ.................
Feb 15, 2023Muslim nh?
Feb 14, 2023Yhew egna endemtitsely seman Mn bleh endemtitsely degmo ngeren eski
Feb 14, 2023If you don't have the connection with the God you are praying there's no point in it. First build connection with him U don't have to limit your self to a God your family pray to. Find the God u feel his true presence. Just keep looking.
Feb 15, 2023Neger hulu endegziabher fekad bicha yihonal, kante felagot ena hasab yibelt ye egziabher menged ena silt yilekal. Yehenen ameneh yetekebelk ken, be egziabhee des yilihal, hazenem ayenorebehem.
Feb 15, 2023Ytebkhal
Feb 15, 2023ምናልባት ጸሎትህ ጌታ እናንተ የምትለምኑትን አታውቁም እንዳላቸው ሰዎች አይነት ሆኖ ይሆናል ከጸሎት ሚቀድመው ያለህን ማመስገን ነው ከዛ ነው ጥያቄ ሚቀርበው ለምነህ ካልተሳካልህ የጠየከው ነገር ሚያጠፋህ ሊሆን ሚችል ነገር ስለሚሆን ስላልተሰጠህ አመስግን
Feb 15, 2023Mjmerya eraskn mn yahl nesu ngh blh teyk ante be hatyat techmalkek mn selot btaders ftari lante mitkmhn yawkal ena yalmknyat endzi ayadergm
Feb 15, 2023እኛ እንቸኩላለን እንጅ ፈጣሪ አይዘገይም አንድ ቀን ያሰብከው ይሳካል ታገስ ስሜታዊ አትሁን ብራ..
Feb 15, 2023Mejemeria ketselot befit tewawekew. R/ship fter kesu gar. Dmtsun mesmatin felig. Keza endeza tlaleh. Amlak Gini adelem migelgewn miseth.
Feb 15, 2023Yihema addisu haymanot mahon alebat Fikrsizim
Feb 14, 2023አንተም እሱን ላለመስማት ሞክር
Feb 15, 2023Enen amlkegn wedyaw new tselothn msemaw😌
Feb 14, 2023