Selam Esti ebakachu sile arbaminch university mitakutn neger nigerugn sile hagerum chimr plsss🙏🙏🙏
Feb 14, 2023https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
Feb 14, 2023Selam Esti ebakachu sile arbaminch university mitakutn neger nigerugn sile hagerum chimr plsss🙏🙏🙏
Feb 14, 2023https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
Feb 14, 2023💐👉አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 💐📚 አድራሻ ❓ 📚Heaven of rift valley ይሏታል ፤ ብዙ መዝናኛዎች የያዘች ሀገር ናት ሁለት ሀይቆች አሏት Abaya and Chamo መገኛዋ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲሆን ከአዲስ አበባ 515KM ርቃ ትገኛለች ። ዩኒቨርስቲው ከተመሰረተ 34 አመታትን አስቆጥሯል ። የአየር ሁኔታው ❓ 📚 ሞቃት ነዉ እና ቀለል ያሉ ልብሶችን ብትይዙ ይመረጣል ፤ አርባምንጭ ሲባል ብዙዎቻቹህ አረንጓዴ ስለሆነች ብርዳማ ናት ምናምን እንዳትሉ ገራሚ ሙቀት ነው የሚጠብቃችሁ ..! ከካፌ ምግብ ውጪ ያሉ ቤቶች ❓ 📚 በጣም ምርጥዬ ክበብ አለ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀላል ምግቦች ይሸጣሉ ፤ ለየአስተማሪዎችም የተሰራ መመገቢያ አለ ትንሽ ከሌሎቹ ቢወደድም ምርጥ የሆነ ምግብ ይሰራሉ ። ፍራፍሬ እና አርባምንጭ ❓ 📚ከተማዋ ባጠቃላይ በፍራፍሬ የተሞላች ናት ሙዝ 🍌🍌🍌 ማንጎ🍋🍋 አፕል 🍎🍒 አቮካዶ 🥑🥑 .....መገለጫዋ ናቸው ። ዮኒቨርስቲው በ6 campus ይከፈላል ። 1⃣የመጀመሪያው main campus ሲሆን Arba minch መግቢያ ላይ ይገኛል -Engineering🏤🏫🏨 እና -Computer science 💻🖥 ብቻ ነው እዚህ ግቢ የሚሰጡት ፊልዶች ። 2⃣ ሌላኛው Chamo Campus ይባላል social science ፊልዶች ብቻ ነው እዚህ ግቢ ያሉት Like -Law⚖⚖⚖⚖ -Business and Economics💵💴💰 -Accounting 📟📠 -political science 📰📓📔 የመሳሰሉት ይሰጣሉ ። 3⃣ሶስተኛው ግቢ ደሞ ነጭ ሳር Or Health Campus ሲሆን ያው የጤና ፊልዶች እዛ ነው ያሉት ፦ - Medicine -Other Health -HO 4⃣ Abaya campus 📚 both Natural and social science Computational የደረሳቸው እዚ ነው የሚማሩት ። 5⃣አምስተኛው ደግሞ Kulfo campus ይባላል የ Agriculture ተማሪዎች campus ነዉ ። 6⃣ስድስተኛው Sawula campus ይባላል ከአርባ ምንጭ ከተማ የ4 ሰዐት ያክል መንገድ ነው ጎፋ ዞን ሳውላ ሚባል ከተማ ላይ ነው ሚገኘው ። ከnatural Engineering Like ፦ -Half Civil engineering🏬🏗🏢 -Hole Food engineering 🌽🍩🍪 -Hole Automotive engineering🚝✈️🛩 -Hole Electro Mechnical በengineering ስር የሚሠጡ ፊልዶች ፦ -Civil engineering 🏠🏭🏗 -software engineering 💻📱🖨 -Architecture engineering 🗺🏛🏩 -Electrical and computer engineering ⚓️ -Mechanical engineering ⛓⚙🛠🔩 _ metal and production engineering - metrology and hydrology - electromechanical _food engineering -Hydroelectric engineering 🌊🌫 -Environmental engineering⛰🛣 -Water supply engineering⛱🏝 📚 ግቢው በhydrolic ከምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚ ነው። የካፌ ምግብ ❓ 📚 ምግቡ በጣም ደስ ይላል፤ ጥሩ ነው በተለይ ምሳ እና ራት ምንም አይልም ቁርስ ግን ትንሽ ...ግን ከብዙ ግቢዎች አንፃር በጣም ጥሩ ነው ። የዕቃ ስርቆት ጉዳይ ❓ 📚 ትንሽ ያስቸግራል ከተማ ምናምን ለመዝናናትና ለሸመታ በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ መጠንቀቅ ይኖርባቹሃል :: ሽንት ቤት ❓ 📚 ምንም አይልም በየቀኑ ስለሚፀዳ ከሌሎች ግቢዎች ቢሻልም ምርጥ የሚባል አይደለም ። ውሃ ፤ መብራት WIFI ❓ 📚 ውሃ በየቀኑ ይለቀቃል ችግር የለም ፤ መብራትም አያሳስብም ፤ WIFI በቸሻለ ደረጃ አለ አንዳንድ ዶርሞች ውስጥ ድረስ ይሰራል ።
Feb 16, 2023Eza dersoh kehone ewnet edlegna neh Mdrawi genet 40 minchi mtgerm ager nat
Feb 15, 2023Ene eza nw yederesegn gen fam ayfelegum i dont know endet endemasamnachew 😏
Feb 20, 2023https://t.me/Ethio_Entrance_preparation_Exam
Feb 14, 2023