pls ሰዎች ሰሞኑን በህይወቴ ምንም እየተፈጠረ አይደለም ነገር ግን እያማሩኝ ካሉት ነገሮች ውስጥ ስለመለያየት ፣ስለመካካድ፣ስለብቸኝነት የተዘፈኑ ዘፈኖች ናቸው። በጣም ደግሞ እፈለኩዋቸው ያሉት የአለማየሁ ሂርጶ 'ባይተዋር ' የሚለው ዘፈን ነው ..እና ግን ይህንን እና ሌሎችን ከታምራት ደስታ ዘፈን ውጪ ስለመለያየት ብቸኝነት የተዘፈኑ single & album ዘፈኖች ካሉ ላኩልኝ። ለprograming ባይመከሩም ግን ካላችሁ አትለፉኝ🙏🙏
Feb 14, 2023Happy Valentine Day 👍
Feb 14, 2023