sewoch gn eski and teyake leteyachu sedb mnamn alfelegem ........ enaa eski orthodoxoch le seal / seale adeno metesegdut eski ye shemdeda mels alfelegem ke bible eyatakesachu ansegdem endatelu ye adebabay mister endayhonebachu ena eski negerugn ........
Feb 13, 2023ብራዘው መጀመሪያ መልስ ከፈለክ ቅድመ ሁኔታ አታስቀምጥ መልሱ ካሳመነህ አሳመነህ ካላሳመነህ አላሳመነህም ጥያቄህ ራሱ ካለማወቅ የተነሳ ነው ኦርቶዶክሳውያን ከሥዕል ሳይሆን ለሥዕሉ ባለቤት ነው፡ሚሰግዱት ይኼ ነው የቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ ይኼን አስተካክለህ ጥያቄህን ጠይቅ ከዛ ለዛ መልስ ይሰጥሃል። መጀመሪያ የመሰለህን ደስ ያለህን ሳይሆን ከራሷ ከኦርቶዶስክ ጠይቅ ከዛ ያን ይዘህ ለመጠየቅ ሞክር እንጂ የተሞላኸውን ሰው ሲል የሰማኸውን አምነህ መልሱን ላለማመን ቅድመሁኔታ አትደርድር!
Feb 14, 2023