አብረን አንድ ክፍል ነዉ የምንሰራው መዉደዴን ነግሬያት ምላሿ አይሆንም ከሆነ 3 አመት ሆነዉ ግን ልተዋት አልቻልኩም:: በስራ አጋጣሚ ካወራሁአት እና ፊት ለፊት ከተያየን ለ 2 ወይም ለ 3 ቀን ስለሷ ብቻ አስባለሁ ለመተኛትም እቸገራለሁ በዚህ ምክንያት እጅግ በዝምታ ነዉምዉለዉ ሰላም ራሱ አልላትም!! ስራ እየቀጣሁ ምናምን ነዉ ብዙ ጊዜ! በጣም ችግር ላይ ነኝ ከዚህ ችግር እንዴት ልወጣ እችላለሁ ? (ስራ መልቀቅ ወይም ቦታ መቀየር ከሚለዉ ምክር ዉጭ)
Feb 13, 2023Ezaw kenante gar yemtsera lij kalech jenjnat lijtuan malet new
Feb 14, 2023