አላቹሁ... እኔ ብቻ ነኝ ግን እንደዚሁ ሳስበዉ ምፈልገዉ አይነት ባል ማገኝ አይመስለኝም እና የማገባ አይመስለኝም ያለዉ ? ደሞ አኛ ቤተሰብ ያላገቡ single mom ይበዛሉ እነሱን ሳይ ይሁን እንዲ ሚሰማኝ ገና እኮ22 አመቴ ነዉ
Feb 13, 2023anchi mtfelgiw aynet wend mifelgatn set mtamuala aynet set mehonshn kaweksh mtfelgiwn tagebiyalesh wanaw anchis tamuayalesh nw wey tyakew
Feb 13, 2023