Antnh139
#education
አሁን እንደዚክ ተብሏል እና እኔ ያመጣሁት ከ natural 201 ነበር እና ምን አማራጭ አለኝ መማር ምችል ይመስላችዋል የሆነ ትምህርት እና ምን ቴክኒክና ሙያ መግባትስ እችላለው ? ሀሳባችሁን በቅንነት መልሱልኝ አመሰግናለሁ
Feb 13, 20233 engagements
አሁን እንደዚክ ተብሏል እና እኔ ያመጣሁት ከ natural 201 ነበር እና ምን አማራጭ አለኝ መማር ምችል ይመስላችዋል የሆነ ትምህርት እና ምን ቴክኒክና ሙያ መግባትስ እችላለው ? ሀሳባችሁን በቅንነት መልሱልኝ አመሰግናለሁ
Feb 13, 2023እሱ ደግሞ ቴክኒክና ሙያ (TVET) የራሳቸውን መግቢያ ይፋ ሲያደርጉ ነው ሚታወቀው ምናልልባትም 32 ያመጣው ልጅ ቦታ ይኖረው ይሆናልል ሌቭል 1 ሆኖ 😅 አይ ዘመን አይ ግዜ 🙈
Feb 13, 2023TVET (diploma )yasgebal begl zena blek hasab endaygebak bro
Feb 15, 2023Be glm hone mengst university erash eyekefelk remedial courseun twedaleh and then fetenawun kalefk fresh man course tjemraleh kalhone gn tvet Good luck bro
Feb 13, 2023