ለቫላንታይን የሚሆኑ ሙዚቃዎች play list እየሰራሁ ነበር አማርኛም ፣ እንግሊዝኛም ኦሮምኛም ይሁኑ አንድ አንድ አሪፍ ለስለስ ያሉ የፍቅር ሙዚቃ ርዕስና አርቲስት ላኩልኝ
Feb 13, 2023Mikael Belayneh የፍቅር ምርጫዬ Bizuayehu Demissie የህልም ንግስት Madingo Afework ውሰጃት Tilahun Gessese አካል አይንሽን Tamirat Desta እኛን ነው ማየት Mikael Belayneh አፍቅሬሻለሁ Teddy Tadesse ሁለመናሽ ሙሉ Tsehaye Yohannes ያላንቺማ Zerubabel Molla ግልጡን ስሚኝ Mikael Belayneh ስዎድሽ
Feb 13, 2023