Selam sewoch🖐 UV mdeba debre birhan deresegn ena endet new esti yemiyawk kale yngeregn sle uviw Thankyou😊
Feb 12, 2023Ende manignawm univ tikatelalek gen pis nw mebrat ena wuha 24/7 ale pplu pis nw yelele inbox if you need more
Feb 13, 2023Selam sewoch🖐 UV mdeba debre birhan deresegn ena endet new esti yemiyawk kale yngeregn sle uviw Thankyou😊
Feb 12, 2023Ende manignawm univ tikatelalek gen pis nw mebrat ena wuha 24/7 ale pplu pis nw yelele inbox if you need more
Feb 13, 2023debre chelema new yehonebgn lene
Feb 28, 2023Enem eza nw yedersegn dm me
Feb 13, 2023እራስክ በችግር መፈተን ከፈለግክ ሂድ በጣም አስቸጋሪ የሆነ ጊቢ ነው For more dm me
Feb 13, 2023🆎Debrebirhan University🆎 🆎አድራሻ ❓ ደብረ ብርሃን ከአዲስ አበባ 130km ላይ ትገኛለች ከአንቦ ቀጥሎ ሁለተኛው ለአዲስ አበባ ቅርብ ዮኒቨርስቲ ነው ። የአየር ሁኔታ ❓ 📚 በጣም ቀዝቃዛ ነገር ግን ግንቦት አካባቢ ለቲሸርት አመቺ ነው ጠዋት እና ማታ ግን በየቀኑ ብርድ አይቀሬ ነው፡፤ ደብርዬ ውስጥ በተለይ ጥቅምት አብዝቶ ደሞ ሕዳር ላይ ያለው ብርድ እንኳን ለሰው ልጅ ለቁስም አይመከርም ፤ በጣም ከፍተኛ ብርድ አለ ስለዚህ ተማሪዎች እዚህ ከመጡ በጣም ወፍራም ብርድልብስ ወፍራም ልብሶች ግድ እና ግድ ነው፡፡ የካንፓስ ብዛት ❓ ሁለት ካንፓስ አለ ሚኒሊክ እና Main ካንፓስ ፥ ✅Main campus ፦ ከከተማም የ 3ብር ታክሲ ነው ለከተማው ቅርብ ነው ፦ በስሩ ያሉ ኮሌጆች ዝርዝር ፦ 🎯 ለናቹራል ፦ ▶️ Technology collage ➡️ Computing 1⃣ Computer science 2⃣ Information system 3⃣ information technology ➡️ Engineering 1⃣Electrical and computer engineering 2⃣Mechanical engineering 3⃣Civil engineering 4⃣COTM (construction technology management) 5⃣Industrial engineering 6⃣Chemical engineering 7⃣food engineering 8⃣ software engineering 9⃣ hydroelectric engineering 🔟 survey engineering ▶️Agriculture collage 1⃣ Agro Economics 2⃣ Animal science 3⃣ plant science 4⃣ Horticulture 5⃣ Natural resource management ▶️ Computational collage 1⃣ Biotechnology 2⃣ Geology 3⃣ Mathematics 4⃣ physics 5⃣ Biology 6⃣ Chemistry 7⃣ Sport science 8⃣ Statistics 🎯 Social Science ፦ 1⃣Management 2⃣Accounting 3⃣law 4⃣logistics 5⃣economics 6⃣English 7⃣Amharic 8⃣journalism 9⃣geography 🔟History etc..... ✅ ሚኒሊክ ካንፓስ ፦ መሃል ከተማ ነው ሚገኘው በውስጡ የሚሰጡ ፌልዶች ፦ 1⃣💊💊💉Medicine💊💊 2⃣Public health officer 3⃣Anasteisia 4⃣medical laboratory 5⃣ Nursing 6⃣ midwifery 🆎የካፌ ምግብ ❓ 📚 Main campus የምግብ ነገር ብዙም አያሳስብም በጣም ጥሩ የሚበል ምግብ ያቀርባሉ ፤ ከብዙ ግቢዎች የተሻለ እና የጣፈጠ ምግብ አለ ። 🆎ከካፌ ውጪ ያሉ ምግቦች ❓ 🆎🆎ለተማሪ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ጥሩ ምግብ ያቀርባሉ ፤ ምግብ በላውንች ከ12.00-22.00 ብር ነው ።ሽሮ ፤ተጋቢኖ ፤ፓስታ ፤ስልስ ፤ በአትክልት ፍርፍር ፤በየአይነት ፤ ቀይወጥ ፤ቅቅል ፤ ስጋ ፍርፍር በጥራት የሚገኙ ምግቦች ናቸው ። 🆎ምግብ ከዮኒቨርስቲ ውጪ ❓ 📚 ከ20-40 እንደምግቡ አይነት ግን ውጪ የሌለ የለም በፆም አንዳንድ ቤቶች ሽምብራ አሳ እራሱ ይገኛል በር ላይ ብዙ ቤቶች አሉ :: ነገር ግን ከዳቦና ቦንቦሊኖ ውጪ እንደ ኬክ ፣በርገር ምናምን ከተማ ያገኛሉ ። ሻይ 2.00 ፤ ዳቦ 3.00 ፤ ቦንቦሊኖ 5 :00 ብር...! 🆎ውሃ ፤ መብራት ፤ wIFI ❓ 📚 ምንም የሚያሳስብ ነገር የለም ፤ በጣም ወጭ ነው በፈለጉት ሰዓት ውሃ ይገኛል ፤ WIFI, ትንሽ ነጠር ግን በአንፃራዊነት ጥሩ ነው ። 🆎ሽንት ቤት ❓ 📚 ጥሩ የሚባል ሽንት ቤት አለ ፤ አንዳንድ ግዜ ይሸታል ነገር ግን ብዙ ግዜ ሰላም ነው ..! @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf @all_students_pdf
Feb 13, 2023Yehe ye zare 5 amet yenbrew nw emihonew ahun endzi adelem
Feb 13, 2023Yberdal bexam
Feb 13, 2023