Yet nw yederesesh/k?
Feb 13, 2023Yet nw yederesesh/k?
Feb 13, 2023Ene Aastu new yederesegn wede aau mekeyer felgallew, is there any chance?
Feb 13, 2023የካቲት 06/2015 ዓ.ም በ2015 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በተለያዩ ምክንያቶች አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን የመጀመሪያ ምርጫችሁ አድርጋችሁ በሁለተኛ፣በሶስተኛና በሌላ ምርጫችሁ ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እንደተመደባችሁ ገልፃችሁ የዝውውር፣የእርስ በርስ ዝውውርና እና በሌሎች አሳማኝ መንገዶች ወደ ዩኒቨርሲቲው ለመመደብ የተለያዩ ጥያቄዎችን እያቀረባችሁ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ዩኒቨርሲቲው የትኛውንም አይነት ጥያቄ የማያስተናግድ እንደሆነ እያሳወቅን ያላችሁን ቅሬታና ጥያቄ ለትምህርት ሚኒስቴር ብቻ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
Feb 13, 2023