PearlLion92594
#health
Hy endet nachu በክንድ ስር የሚቀበረውን የእርግዝና መከላከያ ካስከተትኩ በሃላ አንድ ወር አልሆነውም እና መግል እየወጣው ነው ምን ላድርግ እስቲ የጤና ባለሙያዎች እርዱኝ
Feb 12, 20233 engagements
Hy endet nachu በክንድ ስር የሚቀበረውን የእርግዝና መከላከያ ካስከተትኩ በሃላ አንድ ወር አልሆነውም እና መግል እየወጣው ነው ምን ላድርግ እስቲ የጤና ባለሙያዎች እርዱኝ
Feb 12, 2023Endizi ayinet tinansh chegroch qomi yehon chger liyamtu silmichlu wede hakim gar mehed gid yilal sistu
Feb 13, 2023Dear its better if u get checked out whare they put it in
Feb 13, 2023Ere tolo hiji ende yehe yemiteyek neger aydelem befetnet hiji yasegebulsh ga
Feb 13, 2023