argument Mn meselachu ye 12 kefl tefetgn kenberut west ng ena Ethiopia airline(hosts) memare felgalwe ena mnmn nw meyasefelgwe ena demo endet nw applied margwes endet memare endemchil ena mn endemysefelgegn ngerugn Please
Feb 12, 2023የ12 ውጤት ልደት ካርድ የቀበሌ መታወቂያ እና ሚኒስትሪ ውጤት ይሄን በኦንላይን አስገብተሽ ትመዘገቢና 21 አመት እደሞላሽ እና ማስረጃሽን ካዩ በሁዋላ ለ physical screening ይጠሩሻል አጭር ቀሚስ ሂል ጫማ እጀ ጉርድ ሸሚዝ ፀጉር ወደሁዋላ ይያዛል ምንም ነገር አትቀቢም ሹሩባ አይቻልም ሂውማን ሄር አይቻልም ቁመት 1:58 በላይ ነው መሆን ያለብሽ እና ተንጠራርተሽ 212 cm መድረስ አለብሽ የነሱ ቁመት መለኪያ ከውጪው አምስት ሳንቲም ይቀንሳል ስለዚ ውጪ ስትለኪ ቢያንስ ከ63 ከ64 መሆን አለብሽ የሚታይ ጠባሳ መኖር የለበትም አረማመድሽ ፈገግታሽ ይታያል ክብደትሽ ከቁመት ጋ ተመጣጣኝ ነው መሆን ያለበት እንግሊዘኛ በደንብ ማወቅ አለብሽ እነዚህን ካለፍሽ ፈተናው እና ኢንተርቪው በእንግሊዘኛ ስለሆነ እሱን ስታልፊ ሙሉ የጤና ምርመራ ታደርጊያለሽ ጥርስሽንም ጨምሮ ከዛ እሱን ስታልፊ የሶስት ወር ስልጠና ትወስጂና ስራ ትጀምሪያለሽ
Feb 12, 2023