#technology
pls atlefugn ትላንትና ማታ ስልኬ ውሀ ውስጥ ገብቶ አላየውትም ነበርና ጠዋት ነው ያወጣውት ስልኩ ይሰራል ግን camera lens ተበላሽቷል ፎቶ አያነሳም "camera failed " ይላል ምንድነው ማረግ ያለብኝ እና ስንት ያሶጣኛል? ሌላዉ screen ውስጥ ውሀ አለ ጠጋኞች ጋር ሳሳየዉ የተለያየ ነገር ነዉ የሚነግሩኝ አንዳንዶቹ በራሱ ግዚ ይወጣል ይላሉ ሌሎቹ ደሞ screen መቀየር ነው መፍትሄው አሉ የቱ ነው ትክክል? ስልኬ Galaxy M12 ነው
Feb 12, 20235 engagements