ሰላም ቤተሰብ ✋ የዩንቨርስቲ Social Science ፍሬሽ ማን ተማሪ ነኝ እና አሁን ከ 1ወር ቡሃላ የ Field ምርጫ አለ እና እኔ ደግሞ ምን መምረጥ እንዳለብኝ ለመወሰን ተቸግሪያለሁ። ተቀጥሮ የመስራት ምንም ፍላጎት የለኝም ወደፊት በራሴ Business መስራት ነው የምፈልገው እና ለሱ ሊረዳኝ የሚችለውን ነገር ከልምዳችሁ ተነስታችሁ እንድታማክሩኝ ነው ምፈልገው። እና ደግሞ Gpa 3.67 ነበር ያመጣሁት First semister ላይ። ስለቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏
Feb 11, 2023እንደ business management or management ተማር
Feb 12, 2023