Alonekk115
#other
Selam guys ስልኬ ዳታ ሳበራ በጣም እየጋለ አስቸገረኝ መፍትሄው ምንድነው ይስተካከላል ወይ?
Feb 11, 20234 engagements
Selam guys ስልኬ ዳታ ሳበራ በጣም እየጋለ አስቸገረኝ መፍትሄው ምንድነው ይስተካከላል ወይ?
Feb 11, 2023Vpn
Feb 12, 2023Vpn?
Feb 12, 2023አታብራ🏃♂
Feb 12, 2023ስልክ techno or samsung ከሆነ ፍሪጅ አጠገብ ተጠቀም ወይ ደግሞ ከ መጠቀምህ 15 ደቂቃ በፊት ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጠው ሌላ ደግሞ ስትጠቀም መስኮት ከፍተህ ብትጠቀም አሪፍ ነው በተረፈ avoid VPN and WIFI
Feb 12, 2023