ኧረ ወገን ድረሱልኝ እኔ የምኖርበት አካባቢ ላይ there are many prositutes እና before three years coz of a peer pressure from my friend i started sleeping with them እንደቀልድ አሁን ላይ ግን ሱስ ሆኖብኝ ግራ ገብቶኛል አንደኛ ኋጢአቱ plus ገንዘብ ማጥፋቱ plus ደግሞ የኔ ከሰውነት ተራ መውጣት እያሳሳበኝ ነው እስከከከአሁን ብዙ ነገሮችን ሞክሬያለሁ like ከአንዴም ሁለቴ ንስሐ ገብቼ ቀኖና ሳልጨርስ ተመልሼያለሁ ፀበል ሞክሬያለሁ and also tried to make busy my self gn nothing works በመርከሴ ምክንያት የምወደውን የሰንበት ትምህርት አቋርጫለሁ plus ፊት ሁሌም እሁድ እሁድ አስቀድስ ነበረ አሁን ግን ልክ አረብ ለት ምናምን ይሄን አደርጋለሁ ያው ከ3 ቀን በፊት መቅደስ መግባት ስርዐት አይደለም ብዬ እቀራለሁ ንፁህም ብሆን የሰራሁት ኋጢአት ትዝ እያለኝ የእግዚአብሄርን መቅደስ የማረክስ እየመሰለኝ እቀራለሁ አሁን ከእናንተ የምፈልገው ኋጢአት መሆኑን እንድትነግሩኝ or ወደ ሲዖል እንደምገባ ሳይሆን ይሆናል ያግዘዋል የምትሉትን solution እንድትሰጡኝ ነው 🙏🙏🙏
Feb 11, 2023እውነተኛውን እየሱስ ክርስቶስ ተቀበል እንደቃሉም ተመላለስ መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር እንደዚህ ይላል በጨነቀኝ ጊዜ ወደ አንተ ጮውኩኝ ከመከራ ስጋትም አዳንከኝ ይላል ያለህበት ሁኔታ ይገባኛል ምንም ይሁን ምንም ያለህበት ነገር ከእየሱሴ አይበልጥም ለሁሉም ነገር መፍትሔ ያለው እየሱስ ነው ስለዚህ እኔ ሲመስለኝ ትክክለኛውን እየሱስ ያገኘክ አይመስለኝም ስለዚህ እውነተኛውን ጌታን ተቀበል ሌላው ነገር ቀላል ይሆናል Wede Aqrabya kalew church hedek Getan tekebel nisha gba Bezawm Ye deninet tmrt temar Hiwotk yikeyeral that is the only way Zarem ken alek alzegeyekm Tadya tolo be hiwotk lay Wesin Eyesus kirstos zarem negem lezelalem geta nw AMEN!!!
Feb 11, 2023