Selam endet nachu tyakeye mn meselachu ke bf ga lemejemeriya gize be akal lingenagn nw ena physicaly sitay betam hitsan lij nw mimeslew kechaha ena achir negn siyayegn endaytelagn ferchalew ena wendoch esti nigerugn fkregnachu endezi aynet bithon mn ysemachuhal
Feb 11, 2023በአካል የማታውቂው ሰው እንዴት ፍቅረኛሽ ሊሆን ቻለ? ሲቀጥል ፍቅረኛዬ ምንም ትምሰል ምንም ለኔ ልዕልቴ ናት i don't even wanna to compare her with anybody so ፍቅረኛሽ ከሆነ አንቺነትሽን physicallym ሆነ mentally ያለሽ ነገር ስቦት ነው መችስ ፍቅረኛሽ የሆነው so don't worry but if he ain't .... plus aአንድ ነገር ልምከርሽ don't try to impress everybody by changing what you have and who you are ያለሽን ሰውነት የሆነ ሰው እንዲወድሽ ብለሽ እንዳትቀይሪ ማንነትሽንም ጭምር never ever but አሁን ያለሽ አቋም ላንቺ ምቾት የማይሰጥሽ ከሆነ ወይም ኮንፊደንሴን የሚያሳጣኝ አቋም ነው ያለኝ ብለሽ ካሰብሽ ግን ለማስተካከል ሞክሪ ልልሽ የፈለኩት ራስሽን አስቀድሚ የራስሽን ምቾት ለማስጠበቅ ጣሪ እንጂ ሌላ ሰው እንደሚቸው or somebodyen attract ለማድረግ እንዳትሞክሪ thanks
Feb 11, 2023