Hey guys I have one question ግን እንዴት ነው ቤቲንግ ሚቀምሩት የሆኑ ቻናሎች አሉ ሁሌ correct score ነው ሚያገኙት ግን እኔም ጠይቄያቸው ለጨዋታ ክፍያ ያስከፍላሉ ምታቁ ሰዎች ካላችሁ እንዴት correct score እንደሚያገኙ ምታውቁ ወይም በነፃ ግምቱን ሚነግሩ ካላችሁ ንግሩኝ pls THANKS
Feb 11, 2023አባ በመጀመሪያ ደረጃ የምታየውን ሁላ አትመን ሲቀጥል እንኳን bet predictions. አይደለም ሎተሪ እንኳን እየለጠፋበት ደርሶኛል ማለት ፈጣን ሎተሪውን ማለት ነው ምን ልልክ ነው እንኳን በ social media አጭበርባሪ ው በዝቷል ብቻ edit ነው በብዛት የዛው የ betting ቤት ticketorochu ናቸው እንዲ የሚሰሩት website እጃቸው ላይ ስላለ edit እያረጉ ሰው ያጭበረብራሉ ለማንኛውም ተጠንቀቅ
Feb 11, 2023