እባካችሁ ሀሳባችሁን share አድርጉኝ pls🙏 እኔ በተፈጥሮዬ ለጓደኝነት ትልቅ value የምሰጥ ሰው ነኝ ግን በዙሪያዬ ያሉ ጓደኞቼ ግን እኔን የሚፈልጉኝ ለጥቅም ብቻ ነው አሺ ይሁን ሲቸገሩ ብደርስላቸው የጓደኝነት ደንቡ ነው ግን እኔ ችግር በገጠመኝ ጊዜ አጠገቤ ማንም የለም እና በዚህ ምክንያት ልቤ 💔እና አሁን ላይ ሁሉንም ከህይወቴ እያሶጣሁ ነው። ከእንደዚህ አይነት ጓደኝነት ብቸኝነት ወርቅ ነው ብዬ አስባለሁ እና እንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ?
Feb 11, 2023Guadegnenet ahun lay Kalu bcha new meselegn yalew....gn anchi tru guadegna mehoneshn atetey
Feb 11, 2023