King_Kong70.5
#technology
Hey AAE friends; አሁን ላይ telegram officeal app ብቻ ካልተጠቀማችሁ አካውንታችሁ ይጠፋል፣ እየተባለ ያለውን ነገረወ የሰማ ሰው አለ ምንሼ ነው?? አልገባኝም፣
Feb 10, 20234 engagements
Hey AAE friends; አሁን ላይ telegram officeal app ብቻ ካልተጠቀማችሁ አካውንታችሁ ይጠፋል፣ እየተባለ ያለውን ነገረወ የሰማ ሰው አለ ምንሼ ነው?? አልገባኝም፣
Feb 10, 2023እስኪ ኦፊሻል እንበል አንዴ...😉
Feb 11, 2023check this
Feb 11, 2023‼️Attention በተለያዩ የ ቴሌግራም ቻነሎች ቴሌግራም በ 3rd Party App ላይ ስራ ያቆማል ተብሎ እየተወራ ያለው የተሳሳተ መረጃ ነው። 🔅ቴሌግራም ያወጣው ህግ Unofficial ወይንም 3rd Party App ላይ መስራት ያቆማል ሳይሆን በ SMS Verification መላክ አቆማለው የሚል ነው ይሄ ደግሞ ከ ወር እና 2 ወር በፊት ጀምሮ በተለያዩ አፖች ላይ መስራት አቁሞ እንደነበር አሳውቀናል። ✅ሁላችሁም ስልካቹ ላይ ዋናው የ ቴሌግራም አፕ በመጫን Verification ወይም Code በSMS እንዲገባላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs
Feb 11, 2023That isn't legit. Don't trust any source of news about telegram except for @telegram, or their official webite. PEACE OUT! ✌
Feb 11, 2023