Hey guys am very shy girl ዝምተኛ negh sew eskikerb kekrebkugh gn ebd negh leza sew betam ግልጽ ተጫዋች የሚባል ፀባይ ነው ያለኝ bcz of this reason huletum ፆታዎች ጋር በተለይ ከወንዶች ጋር ተቀራርቦ ማውራት የፍቅር ግንኙነት መጀመር የማይታሰብ ነው ባጋጣሚ ግን ከአንድ ልጅ ጋር በሶሻል ሚዲያ ተዋወቅን በጣም እያወራን እየተግባባን መጣን ከምላችሁ በላይ ቀረብኩት በሀሳብ በአካል ተገናኝተን አናውቅም በፎቶ ግን እንተዋወቃለን የቀን ውሎየን ሁሉ ምንም ሳልደብቅ እነግረዋለሁ እሱም እንደዛው ሳያወራኝ ሲቀር በጣም ቅር ይለኛል ስለሱ በነገረኝ ልክ አውቂያለሁ ጥሩ ልጅ ይመስላል ሀሳቤ ሁሉ ያለው እሱጋ ነው i thinkሳልወደው አልቀርምየሆነ ደስ የሚል ስሜት እየተሰማኝ ነው,ምን ልላችሁ ነበር ..for the first time በአካል እንድንገናኝ ፈለኩ እንድትመልሱልኝ የምፈልገው 1 በተለይ ወንዶች ለመጀመርያ ጊዜ የመገናኘት ሀሳቡ ከኔ ቢመጣ ችግር አለው 2 እንዳልኳቹ በጣም አይናፋር ነኝ እና ሳገኘው ምን እንደምሆን ራሱ አላውቅም 3 ሴቶችየ መልሱልኝ pls beteley be sovial media meet adrgachu beakal for 1st time stgenaghu mn aynet smet endalew 4በአካል ስንገናኝ እሱ ወይ እኔ እንዳሰብኩት ባላገኘውስ ምንድነው ምሆነው?
Feb 10, 2023esu meet enadrg bilsh arif nw esu endilsh yehone fnch neger schiw or mayakabed neger kehone demo anchi bteykiwm tata yelewm
Feb 11, 2023