ፈጣሪ ሁሉም ነገር የሚያቅ ከሆነ ለምን ይፈትነናል??? የፈተናዉን ዉጤት ምን እንደሚሆን allready ያቀዋልኮ coz ሁሉም ነገር ያውቃል ብለን ስለምናምን😇 ወይስ እኛን ሃጥያት ለመክተት ነው? ሚፈትነን😂
Feb 10, 2023ከአቅምህ በላይ የሆነ ነገር አታስብ ለምክንያት ነው ሁሉም የሆነው
Feb 11, 2023ፈጣሪ ሁሉም ነገር የሚያቅ ከሆነ ለምን ይፈትነናል??? የፈተናዉን ዉጤት ምን እንደሚሆን allready ያቀዋልኮ coz ሁሉም ነገር ያውቃል ብለን ስለምናምን😇 ወይስ እኛን ሃጥያት ለመክተት ነው? ሚፈትነን😂
Feb 10, 2023ከአቅምህ በላይ የሆነ ነገር አታስብ ለምክንያት ነው ሁሉም የሆነው
Feb 11, 2023yaekob 1:13 13 ማንም ሲፈተን፡— በእግዚአብሔር እፈተናለሁ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም። 14 ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል። 15 ከዚህ በኋላ ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች።
Feb 11, 202321 ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን? 22 - 23 ነገር ግን እግዚአብሔር ቍጣውን ሊያሳይ ኃይሉንም ሊገልጥ ወዶ፥ አስቀድሞ ለክብር #ባዘጋጃቸው በምሕረት ዕቃዎች ላይ የክብሩን ባለ ጠግነት ይገልጥ ዘንድ፥ ለጥፋት #የተዘጋጁትን የቁጣ ዕቃዎች በብዙ ትዕግሥት ከቻለ፥ እንዴት ነው? ወደ ሮሜ ሰዎች 9 : 21-23 le tifat mezegajet ke ke sew kerasu new #God the tifat ayazegajim.
Feb 11, 2023ሊያጠነክረን ነው
Feb 11, 2023Ok ፈጣሪን ደዚህ ካልን ለምሳሌ አስተማሪ ሲፈትን ዝም ነው የሚለው ብያልበንም ምንም ብናደርግ አይነገረንም አየሽ ፈጣሪ ጋር የሚለያዩት ፈጣሪ በ ፈተና ጊዜ ተመስገን ስንል ጥሩ ነገር ያዘጋጅልናል አስተማሪ ያመጣነውን ውጤት ነው የሚሰጠን ለ በጎ ነው ሚባለው አየሽ አሁን እንቁአን በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረው ነገር በጎቹን ሰበሰበ.. ለዚህም ይሆናል ሰሞኑን የተፈጠረው ቺግሩ ለ በጎ ነው እሱ ምክንያት አለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Feb 11, 2023Befetena yemitsena esu yetebareke new yilal bible lay. So it's to test your strength when u are also given a free will.
Feb 11, 2023YouTube lay deacon henok dagy show lay asredtual bedenb teketatel
Feb 11, 2023Hulachnm fturan netsa fkad alen fetari netsa fkadachnn aynekam yegna mrcha new lebegom lekfum metekem.. Ena fetari hulun neger askedmo yakewal or mrchachnn kedmo yakewal malet esu new happen endihon yaderegew malet aydelm esu kegna ga liwedader bemaychl melku yelake slehone mrchachnn mn endemnareg askedmo yawka diakon Henock yesetewn msale lansalh and doc and hmemtegna bezi wer mecheresha lay ymotal blo binagerna ya sew endalew bimot doctoru gedelew malet enchlalen? Doctoru ewket slalew askedmo aweke enji algedelewm ze same is true for us
Feb 11, 2023ፍሪ ዊል ብሮ፡፡
Feb 11, 2023ፈጣሪ(እግዚአብሔር ) የሀይማኖተኞች ልቦለድ ላይ ያለ ገፀባህርይ ነው እንጂ በእውነታው ላይ የለም።
Sep 05, 2023God is love so how can he know he's beloved if there is no lover that's the inital whim. The purpose of life to realize God.
Feb 15, 2023Another me
Feb 12, 2023Bmn feteneh?mn mn feteneh?endefeteneh bmn awekh?
Feb 11, 2023Egan haxeyatus lemektet aydel dude yehehulu ngr yemefexerw it's to test ur patience n free will on how ur gonna do in those positions n also he knows everything but he didn't decide it for u there r infinite amount of possibilities in life n he knows everyone of them but he didn't decide them for u u r the one who is gonna decide ur future n destiny tooo sooooo haxeyat lay betewedq betenesa betetsedk ante nek enji choose yemetadergw it's not God who choose for u....maweq ena mewesenenem meleyet alebk aweqe malet wesene malet aydelem
Feb 11, 2023