#education
አሪፍ ልቦለድ በውስጡም የልቦለድ አላባውያን በተሟላ ሁኔታ ያሉት ለምሳሌ ጭብጥ፣ግጭት፣መቼት ፣ትልም የመሳሰሉትን የያዘ ለማንበብ አመመቺ ሆኖ በውስጡ ሰፋ ያለ ሀሳብን የያዘ ልቦለድ ያለው ካለ እባካችሁ በ PDF ቢሆንም መላክ መላክ ምትችሉ ሰዎች ካላችሁ
Feb 10, 20233 engagements
አሪፍ ልቦለድ በውስጡም የልቦለድ አላባውያን በተሟላ ሁኔታ ያሉት ለምሳሌ ጭብጥ፣ግጭት፣መቼት ፣ትልም የመሳሰሉትን የያዘ ለማንበብ አመመቺ ሆኖ በውስጡ ሰፋ ያለ ሀሳብን የያዘ ልቦለድ ያለው ካለ እባካችሁ በ PDF ቢሆንም መላክ መላክ ምትችሉ ሰዎች ካላችሁ
Feb 10, 2023ጠጠሮች እና ሌሎችም በዲያቆን ዳንኤል ክብረት
Feb 11, 2023ድህነት እስከ ጥግ bet west sefno, still ke enath ena kabath ye taxi eyeteyek ye fkr book mnm maymelekth ngr west atgba weak Up bro be series in ur life ahun metatefaw time ykochehal ye wendmneten share larg beye nw 😊
Feb 11, 2023ከዕለታት ግማሽ ቀን ✍አሌክስ አብርሀም የአሌክስን መፅሀፍች ደጋግሜ ባነባቸውም ልጠግባቸው አልቻልኩም... ከኢትዮጲያ ደራሲዎች በአጭር ልቦለድ የአሌክስ አብርሀምን ያህል የማደንቀው እና የወደድኩት የለም... የአሌክስን ጣፋጭ አጫጭር ታሪኮችን በድጋሚ ተጋበዙልኝ @Amharic_books_in_pdf
Feb 11, 2023