Relationship ሰላም እንዴት ናችሁ....... እ ላለፉት አምስት አመታት ማፈቅራት የነበረችውን ሴት ከትንሽ ወራት በፊት የመተዋወቅ ዕድል አጊንቼ ነበር እና በትንሽ ጊዜ ውስጥ በጣም ተግባባን እናም በራስዋ ጊዜ ማለት እኔ ምንም ስሜቴን ሳልነግራት ለኔ ብላ ፍቅረኛዋን ተወች እኔ ደግሞ ይህንን ስለማላውቅ ከፍቅረኛዋ ጋር አሪፍ ግንኙነት ነበረኝ በኃላ ላይ ሳውቅ ጊዜ ደበረኝ ነገር ከልጅትዋም ጋር ተደባበርኩ ግን አሁን ላይ ከልጁ ጋር አሪፍ ሚባል ግንኙነት አለኝ ግን ደግሞ i can’t forget her መርሳት ደግሞ አልፈልግም እና ዋናው ጥያቄዬ 1.አሁን ላይ ምን ላድርግ 2.ጥፋቴስ ምንድነው 3.ፍቅር በሌላ ፍቅር ይረሳል ወይ 4.መርሳት ካልቻልኩስ Tnx🙏
Feb 09, 2023ብሮ ዶንት ቢ ኤ ፉል ሺ ኢዝ ኤ ቲፒካል ፕለየር ኦር ጎልድ ዲገር ... ስለዚህ ንቃና ህይወትህን መኖር ጀምር ገና ልጅ ነህ ይሄ ግዜ መትጋትና ራስህን መቀየር ማሳደግ ያለብህ ግዜ ነው #ቆፍጠን በል አትልፈስፈስ አውቃለሁ ፍቅር በተለይ በልጅነት ሲሆን ያልፈሰፍሳል ግን ለተገቢው ሰው ሲሆን ኢትስ ኦልራይት ግን ለማይገባው እዛም እዛም እያለ እንደእንቁራሪትና ሚዳቆ ለሚቀላምን ዶንት ዌስት ዩር ታይም ዩር ኢነርጂ ዩር አፍላነት ግዜ ጀስት ትራይ ቱ ቢ ማቹር ኢን ኤቭሪ ዌይ ... ዎርክ ኦን ዩር ሰልፍ ሜክ ዩር ሰልፍ ቢዚየር ያንን ስታደርግ ትዝ አትልህም በወራቶች ውስጥ ... ቢ ስትሮንግ ወንድም አለም
Feb 10, 2023