ሰላም እኔ ዘንድሮ የ12 ውጤት መቶልኛል እዴት እዳለፍኩ እራሱ ይገርመኛል ማለት አላነብም ነበር ዝብየ ነው የተፈተንኩ ግን ማለፍያ 364 መጣ ፡፡ እዳልኳቹሁ ስለማላነብ ትምህርቴ ለይ ደካማ ነኝ ምንም የማውቀው ነገር የለም ፡፡ አሁን university ልግባ አልግባ ግራ ተጋበሁ ማለት እዛ ገብቼ ይከብደኛል ብየ ስላሰብኩ ግን እኔ መግባት እፈልግ ነበር እና እዛ ሄዴ ለመለወጥ አስብና አሁለይ ምንም የማውቀው ነገር ስለሌለ ከዜሮ እደመጀመር ነው ፡፡ የማይቻል ተራራ መስሎ ይታየኛል ፡፡ እስኪ እናተ እዴኔ አይነት ሰው university ገብቶ የተለወጠ ታውቃላቹሁ እሽ እናተም እደኔ ሆኖ ገብቶ የተለወጠ ካለ በምን አይነት መገድ መለወጥ እደቻለ ቢነግረኝ፡፡ በጣም ስለጨነቀኝ ነው ለትብብራቹሁ አመሰግናለሁ
Feb 09, 2023Aye ye edel ngr yegrmgal sentu dekemo anbebo yehan Enkuan yalagegi ale 😔ena ye derja temari nbrku natural gn endxa dekema malefiya enkuan alametahum .....lemanegaum mejemriya confidence yenureh echilalhu kalh yematchilwe ngr ylm emngi.
Feb 10, 2023