አኔ ምላችሁ ስዎች እዚ ግባ የማይባል መልክ ይዘው ከገንዘብ ደህና ገንዘብ ከመልክ መልክ ከአመልም አመል እንደው ከምንም ውስጥ የሌሉ ወንዶች ግን ቆንጆ ሴት ጋር ግንኙነት ሲጀምሩ አያለው ምንድነው ጉዱ አደራ መቼም ፍቅር ነው እንዳትሉኝ ምክንያቱም ወንዶቹ እንኳን ፍቅር ሊያሲዙ ይቅርና ሲታዩ ራሱ ..... ምክንያቱ ግን አልገባኝም አንድ ሰው የገባው ካለ እስኪ ግልፅ አድርጉልኝ
Feb 09, 2023እና ይሄን ጥያቄ እኮ መጠየቅ ያለባቸው ቆንጆዎቹ ሴቶች ናቸው እንጂ አንቺን የመሰለ ፉንጋ ምን አገባኝ ብለሽ ነው ምትጠይቂው
Feb 10, 2023