This questio is for orthodox only Haymanotachu set lj tseguruan endteshefn yazal🤔 kazezes lemndnew hijabi setoch yelelot chrstian honew😁
Feb 09, 2023ብታዝዝም አታስገድድም። ግን መከናነብ አለባቸው ተብሎ የሚታዘዘው በጸሎት እና ትምህርት ሰዓት ነው። ከዛ ውጪ ባሉ ሰዓት ላይ ለዝሙት የሚገፋፋ ዓይነት ልብስ አይሁን እንጂ አይከለከልም።
Feb 10, 2023