M560
#sexual
የፈጠነ.... ፍቅረኛዬ Postpill ከወሰደች 1 ወር ከ15 ቀን አካባቢ ቢሆናት ነው...እናም አሁን ብትወስድ በሷ ላይ ጉዳት ያመጣል እንዴ...!!?
Feb 09, 20239 engagements
የፈጠነ.... ፍቅረኛዬ Postpill ከወሰደች 1 ወር ከ15 ቀን አካባቢ ቢሆናት ነው...እናም አሁን ብትወስድ በሷ ላይ ጉዳት ያመጣል እንዴ...!!?
Feb 09, 2023Amoxicillin መሰለህ እንዴ ምታቅማት?
Feb 10, 2023Yefetene makes it seem like you’re in the middle of something lol
Feb 10, 2023Post pill eko long term mekelakeya ayhonem tena tabia hiduna other options eyu le esua tiru aydelem hule ayewesdem
Feb 10, 2023አዎ ያመጣል የጊዜ ጉዳይ ነው መሃን እስከምትሆን. Period ላይም በጣም ብዙ ደም መፍሰስ ወይም period ሳይመጣ መሃል መሃል ላይ.google አርግ ለተጨማሪ
Feb 11, 2023Awo..dem mefses,fituwa lay effects,
Feb 10, 2023ሸክሽክ ዝም ብለህ አንተ 😅
Feb 10, 2023Ayyyi
Feb 10, 2023