#ለክርስትና እምነት ተከታዮች ሴቶች ለምንድነው ፀጉራቸው የማይሸፈኑት እና የወንድን አለባበስ የሆነውን ሱሪ እና እርቃን በሚባል ደረጃ የሚለብሱት ለምንድነው ??? ይህ ሊሆን የሚችለው:- እምነቱን ካለመከተል ወይም ደግሞ የእመነቱ ትዕዛዛት ለሰዎች ቀላል ስላልሆነ ነው። በርግጠኝነት ግን እምነቱን ችላ ብሎ የራስን ስሜት መከተል ነው መልሳቹ ሚሆነው። ከ 100% ሴቶች ከ 5% በላይ አይሆኑም የእምነቱን ትዕዛዝ ጠብቀው የሚለብሱት። በ 95% ደረጃ ግን(almost all) እንዴት ፈጣሪውን ሊያምፅ ይችላል???
Feb 08, 2023Lmndnew gn hulum haymanot lay sle libs mawgez miweraw sle mexfo hasab sle kifat sle tenkol wegzet ayweram bzu gze ke kfu sew yilik erkanun yelebese sew yxelal😬😑
Feb 09, 2023