#health
Hey people So አንገቴ ላይ የሆነ ጭርት ሚመስል ነገር ወቶብኝ(not really ጭርት) ፣ ሃኪም ቤት ሄጄ መዳኒት ሰጡኝ ግን 2 ሳምንት ሆነው ዪሀው እየተቀባው ምንም ለውጥ የለውም እና ምን ባረግ ነው ሚሻለው እስቲ ከዚ በፊት ወቶባቹ ሚያቅ ካለ እንዴት ጠፋላቹ? Pls help
Feb 08, 20232 engagements
Hey people So አንገቴ ላይ የሆነ ጭርት ሚመስል ነገር ወቶብኝ(not really ጭርት) ፣ ሃኪም ቤት ሄጄ መዳኒት ሰጡኝ ግን 2 ሳምንት ሆነው ዪሀው እየተቀባው ምንም ለውጥ የለውም እና ምን ባረግ ነው ሚሻለው እስቲ ከዚ በፊት ወቶባቹ ሚያቅ ካለ እንዴት ጠፋላቹ? Pls help
Feb 08, 2023ketametazone tolo nw yatefalgn
Feb 09, 2023Gena 2 samnt adel tebk eyetekebah yitefal
Feb 09, 2023