ሀይ ሰላም ለሁላችሁ plis help me it is urgent ስሙኝማ የዘንድሮው የኢንትራንስ ውጤቴ 499 ነው እና medicine ለመግባት 3rd generation ሙላ እያሉኝ ነው እና plis እስቲ ልሞላ ስለሆነ 3rd generation ሆነው ጤናና computer science የሚያስተምሩ university የምታውቁትን ጥቀሱ ልኝ በጣም አመሰግናለሁ
Feb 08, 2023Bahirdar endatimola bro only 9 male join the medcine department from 60 qouta and anesthegia from 20 qouta only one male 😁😁😁😁😁😁 endatimeta ezaw!!!!
Feb 08, 2023