#other
የuv ተማሪ ነኝ። በእቅድ መኖር አልቻልኩም። ከራሴ ጋር እንኳን ጊዜ የለኝም። ማለት ትምህረት አጨናንቆኝ አይደለም ግን እቅድ ማጣት ነው። ህይወቴን ሳስበው ትምህርት ብቻ ሆነብኝ። እስቲ እንዴት እቅድ ማውጣት እንዳለብኝ እና እንዴት ህይወቴን መኖር እንዳለብኝ ትንሽ ትንሽ ነገር በሉኝ🙏🙏
Feb 08, 20234 engagements
የuv ተማሪ ነኝ። በእቅድ መኖር አልቻልኩም። ከራሴ ጋር እንኳን ጊዜ የለኝም። ማለት ትምህረት አጨናንቆኝ አይደለም ግን እቅድ ማጣት ነው። ህይወቴን ሳስበው ትምህርት ብቻ ሆነብኝ። እስቲ እንዴት እቅድ ማውጣት እንዳለብኝ እና እንዴት ህይወቴን መኖር እንዳለብኝ ትንሽ ትንሽ ነገር በሉኝ🙏🙏
Feb 08, 2023የት uv ? ጥያቄውን ሰፋ አድርጎ ለመመለስ ነወ
Feb 08, 2023jimmauv
Feb 09, 2023Contact me @miyaye
Feb 09, 2023Dm me@sabbu33
Feb 08, 2023