PureHeron13170
#technology
ብዙ የማወራቸው የውጭ ሰዎች አሉ እና mobile card ማስላክ ፈለኩኝ። ስልክ ቁጥሬን ብልክላቸው መላክ ይችላሉ? ወይስ ሌላ መንገድ አለ ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የሞባይል ካርድ ለማስላክ?
Feb 08, 20239 engagements
ብዙ የማወራቸው የውጭ ሰዎች አሉ እና mobile card ማስላክ ፈለኩኝ። ስልክ ቁጥሬን ብልክላቸው መላክ ይችላሉ? ወይስ ሌላ መንገድ አለ ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የሞባይል ካርድ ለማስላክ?
Feb 08, 2023Yaa be selk kuter yelakal ena tele mestesh bones rasu ke beki belay new lelawen wela le sew teterfialesh
Feb 08, 2023ውጭ የምታቀው ሰው ካለ ካርዱን ትተሽ ብሩን አታስልኪም እንዴ ከዛ ለኛም ትረፊ ✌️
Feb 08, 2023Scammer😁
Feb 08, 2023i Got U man ሁነኛ መፍትሄ 🌵 paf paf bruh
Feb 08, 2023Dena neger ataslekem ende
Feb 08, 2023