#health
ሰላም ለናንተ ይሁን ሙሉ ሰውነቴ ላይ ትናንሽ የሆኑ ሰውነት ላይ ሚወጡ እብጠት ወጣብኝ ምንድነው መንስኤው? ሙሉ ሰውነቴ ላይ ብልቴን ጨምሮ ከእጄ ጀምሮ እና የማሳከክ ስሜት አለው ሲጠፋ ደግሞ ጠቁሮ ይጠፋል sex አድርጌ አላውቅም ህክምና ሳልሄድ ቤት እንዲሻለኝ ማደርግበት መፍትሄ ካለው እባካችሁ እርዱኝ🙏🙏
Feb 08, 20233 engagements
ሰላም ለናንተ ይሁን ሙሉ ሰውነቴ ላይ ትናንሽ የሆኑ ሰውነት ላይ ሚወጡ እብጠት ወጣብኝ ምንድነው መንስኤው? ሙሉ ሰውነቴ ላይ ብልቴን ጨምሮ ከእጄ ጀምሮ እና የማሳከክ ስሜት አለው ሲጠፋ ደግሞ ጠቁሮ ይጠፋል sex አድርጌ አላውቅም ህክምና ሳልሄድ ቤት እንዲሻለኝ ማደርግበት መፍትሄ ካለው እባካችሁ እርዱኝ🙏🙏
Feb 08, 2023Male or female?
Feb 08, 2023Male
Feb 08, 2023Betelemdo gudf(kufine) in eng it is called chickenpox so go see a doc they ll give u a medicine (💊and cream )
Feb 08, 2023