ሰሞኑን በሀገራችን እየተፈጠረ ያለው ነገር አስጨንቆኛል፡፡ ሌላ ነገር ማሰብ አልቻልኩም፡፡ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አማኝ ነኝ፡፡ ህጋዊውን ሲኖዶስ ነው የምቀበው፡፡ ህገወጡ ሲኖዶስ ከመንግስት ጋር ሆኖ የሚሰራው በደል እያንገበገበኝ ነው፡፡ የመንግስ በደል እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይህን አለመቀበል በዚህ ከቀጠለ ምናልባትም ወደ የርስበርስ ጦርነት ልንገባ እንችላለን፡፡ ምን እየተሰማችሁ ነው በሰሞኑ ነገር?
Feb 07, 2023Ayizohi wanidime ene musilim nanyi gn b fatari fikada hulumi yisitakakalali kanta g nani
Feb 08, 2023