ሰላም guys በጣም ብቸኛ እና የቤት ልጅ ነኝ። ወደ ውጭ መውጣት አልወድም ጭወት ይረብሸኛል። በጣም ብዙ ሰዓት ስልኬ ላይ ነው ምቆየው። ወደ ውጭ ለመውጣት እና ብቸኝነትን ለመርሳት ምን ማድረግ አለብኝ ምክራቹን🙏🏼
Feb 07, 2023ጉዋደኛ አፍራ
Feb 08, 2023ሰላም guys በጣም ብቸኛ እና የቤት ልጅ ነኝ። ወደ ውጭ መውጣት አልወድም ጭወት ይረብሸኛል። በጣም ብዙ ሰዓት ስልኬ ላይ ነው ምቆየው። ወደ ውጭ ለመውጣት እና ብቸኝነትን ለመርሳት ምን ማድረግ አለብኝ ምክራቹን🙏🏼
Feb 07, 2023ጉዋደኛ አፍራ
Feb 08, 2023wede wuchi wuta ena bicahn athun 😳 that simple
Feb 08, 2023No brother that not simple ለ አንዳንዶቻችን ከባድ ነው በጣም
Mar 22, 2025are u a girl or a boy?
Feb 08, 2023ቀለል ያለ ነገር ፈልግ ለምሳሌ ኳስማየት በየቀኑ እየወጣህ የሰፈር ጀለሶችን ስለኮስ ውጤት ማን ጨዋታ እንዳለው ጠይቃቸው በዛም ዙሪያ አሳባቸውን ለማዳመጥ ሙክር
Feb 08, 2023Ma men enen endatew negn ymr 🙌🙌
Feb 08, 2023Bro smagnama yalfw alfual kzi buhala bzu gzehn kswoch gar asalf ena dmo zgatam athun ensu bmiyansut hasab zurya Eytahn tnagr
Feb 20, 2023You can inbox me I can help you @Bettyataklti
Feb 09, 2023የሆነ ሰዓት መድበህ የእግር ወክ ብታረግ መልካም ይመስለኛል ቢቻል ከጓደኛህ ጋር ካልሆነም ወኩ ራሱ ጓደኛች ያፈራል ደሞ ውጪም ፀጥ ያለ እና ነፋሻማ ቦታ ሞልቶታል ተፈጥሮን ማጣጣም ስትጀምር ህይወት መልካም እና ውብ ትሆናለች።
Feb 09, 2023Ohhh bro enem yenbrkubet situation nw des bemil huneta solution aginchalew may be yemitekmh kehone share laregh echelalew @Yad_MT contact me
Feb 08, 20232ቱንም እንደ መጥፎ ነገር አታስብ/ቢ እድሜ እየጨመረ ሲሄድ መዉጣት አይቀርምና ነገሮች ከባድ ልሆኑ ይችላሉ So, talk to someone who may understand you well if you have or join your friends if you have any.. talk to them have fun with them. Don't make it much at the beginning.. don't force urself to look like everyone quickly. everything can increase step by step. Beware of deep stress and too much thinking about this situation..
Feb 08, 2023Chchalala
Feb 08, 2023Me too yemr zelalem kebete balwexa Des ylgnal 😪 gn lyunetachn ene bchegnet aysemagnm accept argeh btwedew Tru new
Feb 08, 2023