#technology
ሰዎች እስኪ ተባበሩኝ ቴሌ ብር አጠቀማለው ቴሌ መላ ብድር ለመውሰድ ፈልጌ ስነካው ግን እንደዚህ እያለ ኣስቸገረኝ እና እምታቁት ነገር ካለ ምን ማረግ እንዳለብኝ ከሆነ ተባበሩኝ ኣመሰግናለው
Feb 07, 20239 engagements
ሰዎች እስኪ ተባበሩኝ ቴሌ ብር አጠቀማለው ቴሌ መላ ብድር ለመውሰድ ፈልጌ ስነካው ግን እንደዚህ እያለ ኣስቸገረኝ እና እምታቁት ነገር ካለ ምን ማረግ እንዳለብኝ ከሆነ ተባበሩኝ ኣመሰግናለው
Feb 07, 2023Just try to send money to another tele birr no ka indakese lay yabederehal lazengawe 127 dewela negerachaw it take time gan yesetekakelal
Feb 08, 2023994 ደውለህ ጠይቃቸው
Feb 08, 2023MN alibat tele birr ke kefetik 3month alimolahim yihonal...ye ene endeza hono after 3months sera. .....yihe kalhone *127# mokr esum kalhone demo 127 lay dewul
Feb 08, 20233 ወር እማ ኣልፎኛል እኮ 🤷♂ግን ከ 3 ወር ብውሃል ሰጡሽ ላንቺ?
Feb 08, 2023126 ye sms service nw.እዛ ላይ ጠይቅ/ቂ
Feb 08, 2023