Selam indet nachu እኔ አሁን የ 12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ቀጣይ አመት እንደ ፈጣሪ ፍቃድ university ገቢ እና እዛ ስማር ቤተሰቤን ማስቸገር አልፈለጉም ግን ደሞ ምን ሰርቼ ገንዘብ ላገኝ እንደምችል አላውቅም እናም ከትምህርቱ ጋር ሊሰራ የሚችል ስራ የምታውቁ ከሆነ ጠቁሙኝ ራሳችሁን በራሳችሁ ያስተማራችሁ ካላችሁም ልምዳችሁን አካፍሉኝ ቤተሰቦቼ እኔን ለማስተማር አቅም አንሷቸው ሳይሆን እኔ ራሴን መቻል ስለፈለኩ ነው
Feb 07, 2023Astegni ahun 150 birr / hour yekefelachewal
Feb 07, 2023