So as I get older, 25F, I can't seem to make new friends. Like fr. my social circle tebo tebo 5 people kertual. All I know from childhood. I really want to meet new people and date mnamn gn keyet lamtaw. Seriously help me out. Where do you guys meet new people? Like men over 30 yo mnamn yet new migegnut?
Feb 07, 2023ኧረ ሞልቷል እህት አለም ዋናው የምንፈልግበት ቦታ ነው ምን መሰለሽ ሰዎችን በብዙ የህይወት ውጣ ውረድ ገጠመኞች ላይ ነው የምናገኛቸው ለምሳሌ ታክሲ ላይ : ትምህርት ቤት: መስሪያ ቤት: ሀይማኖት ተቋማት : የታክሲ ሰልፍ ላይ የሸገር ዳቦ ሰልፍ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ☺️ ብቻ ስፔስፊክ ቦታ የለውም አጋጣሚዎች ያገናኙሻል ታድያ አንዳንዱ ይሄን አጋጣሚ ወደ ጥሩ እድል ቀይሮ የሚያስቀና ጓደኝነት ይጀምራሉ ብቻ ልብሽ ቅን ይሁን ☺️☺️
Feb 07, 2023