Anonymous
#other
እውነት ምንድን ነው?
Oct 01, 202012 engagements
እውነት ምንድን ነው?
Oct 01, 2020“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሐንስ 14፥6
Oct 02, 2020Metamen
Oct 02, 2020እውነት አንፃራዊ ነው ወይም ፍላጎት ነው
Oct 02, 2020እውነት ነው
Oct 02, 2020እዉነት ማለት እዉነት ነው
Oct 02, 2020something that describes it self
Oct 02, 2020እውነት ማለት ትክክለኝነት ወይንም ሀቅ
Oct 02, 2020ታማኝነት
Oct 02, 2020ውሸት ያልሆነ ነገር ሁሉ እውነት ነው።
Oct 02, 2020Relative new
Oct 02, 2020ዕምነት ነው
Oct 02, 2020Ewnet tkklegna yehiwot menged new.
Oct 02, 2020