#education
ሰላም እንዴት ናችሁ ዘንድሮ 12ተፈትኜ እንደ ማንኛውም ውጤት አልመጣልኝም እኔ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ የእሳት አደጋ ባለሙያ መሆን ነው የምፈልገው። እና የሚያስፈልጉትን ነገሮች የሚያቅ ካለ ቢተባበረኝ
Feb 07, 20234 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ዘንድሮ 12ተፈትኜ እንደ ማንኛውም ውጤት አልመጣልኝም እኔ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ የእሳት አደጋ ባለሙያ መሆን ነው የምፈልገው። እና የሚያስፈልጉትን ነገሮች የሚያቅ ካለ ቢተባበረኝ
Feb 07, 2023Ena normal eko new Esat adega slxena misexu ga hidna slxenawn wesdeh wedesra
Feb 07, 2023