እባካችሁ ጨነቀኝ What shall i do ቃላት ሊገልፀው ከሚችለው በላይ በቃ ፍቅርቅርርር ነው ማደርገው እውነት! ግን😔 እሱ just friend ብቻ እንደሆንን ነው ሚያቀው sisterly brotherly በሀይማኖትም አንድ አይደለንም እኔ ጴንጤ እሱ ኦርቶዶክስ ነን ግን በቃ i love him so much🥰 2 አመት አልፎናል በጣም ነው ምንቀራረበው ከኔ ውጪ deep friend የለውም ዝምተኛ ነው እኔ ጋር ግን በቃ ቀውጢ ጓደኞቼ እራሱ ያወራል ግን ይሉኛል እኔ ጋር ግን በቃ እንደልቡ ነው ደግሞ ሁሌ በጣም እንደሚወደኝ ማንም እንደኔ እንደማያወራ እንደማይቀርብ ይነግረኛል ደግሞም i knw that ግን sisterly እንደሆነም አቃለሁ አንዳንዴ እንደቀልድ እናውራ እንጂ እሱ just friend mood ላይ ነው ደግሞም ከዚ በፊት በፍቅር ተጎድቶአል ግን በጣም long story new grade 12 እያለ ዩኒቨርሲቲ ሊገባ ሲል እምና ነው የተመረቀው አሁን ስራ ላይ ነው እኔ ተማሪ ነኝ college እና ምን ባደርግ እንዲወደኝ ላድርግ ወይም ስሜቱ ያለው ይመስላችኋል ካለስ እንዴት እንዲገልፅ ላድርግ pls እኔ ማበዴ ነው ናፍቆቱ ብቻ ሊገለኝ ነው😭 አሁን ደሞ ጭራሽ በስራ ምክንያት ብዙ እንደልቤ አላገኘውም uffff ኧረ ተጨንኩባቹ pls🥺🙏🙏 Tnx 4 ur advice
Feb 06, 2023እሺ ቢል እሱ ሀይማኖታችሁን ምን ልታደርጉ ነው🥹🥹
Feb 07, 2023