ምታውቁ ካላችሁ እርዱኝ ከ 3 አመት ምናምን በፊት የሆነ ቀን ልክ ሽንት ሸንቼ እንደተነሳው ሆዴን በጣም አመመኝ ህመሙን ለመግለፅ ራሱ ከባድ ነው እና ደግሞ ከ እንብርቴ ስር ያለው የ ሆዴ ክፍል ነው ያመመኝ እና መተንፈስ , ማውራት ,መንቀሳቀስ አልቻልኩም ነበር እና even እንባየን መቆጣጠር ሁላ እስኪያቅተኝ እና የመጀመሪያ ቀን ያኔ ነበር እንደዛ አይነት ህመም የታመምኩት እና ከዛ በኋላ በአመት ሁለቴ ወይ ሶስቴ ምናምን ልክ ሽንት ሸንቼ ስነሳ ይነሳል እና በጣም ያሰቃየኛል ህመሙ ደግሞ ለ 3&4 ሰአታት ይቆያል ልገልፀው ይከብደኛል ህመሙን😭 እና ኖርማል የሆድ ህመም አይደለም እና የጤና ባለሞያዎች ምን ሊሆን ይችላል?
Feb 06, 2023Ende mn honeshal doctor gar hedesh check adrgi enji
Feb 07, 2023