የምር ግን እስካሁን ያልገባኝ ነገር ለምንድነው ኦርቶዶክስ & ጴንጤ የሚጣሉት especially ኦርቶዶክሳዊያን ለምንድነው በነገር ሁሉ ጴንጤን ተወቃሽ የምታደርጉት? ሌላ ደሞ ሁለት ሰዎች (ኦርቶዶክስ & ጴንጤ) ሲያወሩ የሰማሁት ነው... በመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ምን ቦታ ላይ ነው 'ሰይጣን ኃጢያት በቀበረበት ነው ኢየሱስ ተጠመቀ' ሚለው? Tbh, እኔ አዲስ ኪዳንን በሙሉ ሳነብ እንዲህ የሚል ሃሳብ አላየሁም/አላነበብኩም እንዲህ የተናገረው ሰው ከኦርቶዶክሳዊያኑ በኩል ነበር የምር ስላልገባኝ ነው ስህተቱ የኔ ነው /አላነበብኩትም ወይንስ የተናጋሪው? ስድብ እንዳትፅፉ የምር እኔ ስላልገባኝ ብቻ ነው ማንንም ሳትሰድቡ መልሱን ንገሩኝ አመሰግናልሁ.
Feb 06, 2023ye yordanos wenz ybalal ye Adam ye eda debdabe yetekeberebet.. beza be tetemeke gize yan ye eda debdabe kedolnal
Feb 06, 2023