guys i am so cofused..... endet nw ke sex addictednet mewtat yemichalew......setochnm eyegodahuachehu nw......fkr mnamn eyalu slemikerbugn betam eyetegodu nw pls no negative approch guys just mkr bcha
Feb 06, 2023እየጎዳሃቸው እንደሆነ ማመንህ የመለወጥህ የመጀመሪያው ሂደት ነው አሁን ቀጥ ብለህ ወደ እምነትህ ተመለስ ሁሉም ሀይማኖት ከትዳር በፊት sex አይፈቅድም so እሱ እነደ ህግ ይይዝሃል ደሞ ፀልይ bible አንብብ በዚህ ሁሉ ግን መቸገርህ የበፊቱ ማንነትህ አንተን የመፈተኑ ግድ እንሆነ ማወቅ አለብህ ግን ወርቅ በእሳት ውስጥ ያልፍ ዘንድ ግድ ነው እና እንደ ምንም ታግሰህ ትዳር በርህን እስኪያንኳኳ ጠብቅ ከዛ አባቴ ያንተው ነው ሚሆነው😁
Feb 06, 2023