#personal
ከሸገር ወደ ጎንደር በኘሌን ለመሄድ ምን ያክል ብር ያስፈልጋል ? ሲቀጥል ደግሞ የኘሌን ትኬቱን ኤርፖርት ድረስ ሄጄ ነው የምቆርጠው ወይንስ በኦንላይን መቁረጥ የምችልባቸው አማራጮች አሉ ?? ካሉስ እንዴት ?
Feb 06, 20238 engagements
ከሸገር ወደ ጎንደር በኘሌን ለመሄድ ምን ያክል ብር ያስፈልጋል ? ሲቀጥል ደግሞ የኘሌን ትኬቱን ኤርፖርት ድረስ ሄጄ ነው የምቆርጠው ወይንስ በኦንላይን መቁረጥ የምችልባቸው አማራጮች አሉ ?? ካሉስ እንዴት ?
Feb 06, 2023It depend on the Class u want Ena Airport mhed saytbkbsh መገናኛ ቢሯችኝ መተሽ መቁረጥ ትችያለሽ 3M Bldg Erd floor bon travel agency
Feb 06, 20230941219026 contact me
Feb 15, 2023Derso mels around 8000
Feb 06, 2023B online yichalali yne geta gondar nawu yalahuti enikabalishalani
Feb 06, 2023ሸገር እኮ ፕሌን አይነሳም ፊንፊኔ ሄደህ ነው ምታገኘው
Feb 06, 2023ስቀልድ ነው እንዳታመር በኦላይን የፈለከው ቀን ሰዓት እና ዋጋ አወዳድረህ ፣ የወንበር ቁጥር መርጠህ መቁረጥ ትችላለህ ለመክፈል የትኛውም ባክን ሄደህ ፣ በሞባይል ባንኪንግ በቴሌ ብር መክፈል ይቻላል ። ቅናሽ ለማግኘት የአየር መንገዱን አፕሊኬሽን ተጠቀም ፣ ወይም በዌብ ሳይት ወይም 777 ደውለህም ይቻላል ሰላም ግባ
Feb 06, 2023