Er uuuuuuuuu labde new mfekerew saw ale felegeshim eyalegn yesu fikir likoretelegn alechalem ymr akategn mn lareg
Feb 05, 2023እሱን ለመርሳት እና ለመተው ምንም አታድርጊ
Feb 06, 2023Er uuuuuuuuu labde new mfekerew saw ale felegeshim eyalegn yesu fikir likoretelegn alechalem ymr akategn mn lareg
Feb 05, 2023እሱን ለመርሳት እና ለመተው ምንም አታድርጊ
Feb 06, 2023እስኪ 3ጊዜ ጩሂ ለቆሽ እንዲወጣ 😅😅
Feb 06, 2023እህት አለም እኔ እንደማስበው ግን ችግሩ አልታየኝም 1.እናንተ የእውነት ከተዋደዳቹ 2.እሱ እስካሁን የመሰረተው ቤተሰብ ከሌለው/ቢኖረውም የናንተን ግንኙነት ሚረብሽ ካልሆነ የተቋጨ ነገር ከሆነ *ችግሩ አይታየኝም እንደውም ወንድ ልጅ በሰል ሲል ነው ደስ የሚለው እንጂ ችግር ነው እኩያ ሲሆን may be ችግር ሆኖ ሚታየኝ የፍላጎት ልዩነት ማለት በእድሜ gap ምክንያት ሊከሰት ይችላል እሱ አይቶ የበቃው ነገር ላንቺ አዲስ እና exited ሚያረግሽ ሆኖ እሱ እንደ normal ሲያየው ሊያናድ ይችላል እንጂ ለኔ👌👌👌👌 ዋናው love ነው ማማ
Feb 06, 2023Leave him alone, anchi bafelgi enkuwan ye sew privacy ategafi
Feb 06, 2023Yemayekort feker yelem
Feb 06, 2023ከይቅርታጋ ፍቅር አይደለም ይሄ አንዳች ነገር ነው። ሰውየውን አትረብሺው በፍቅር ስም
Feb 06, 2023የእዉነት ፍቅር ከያዘሽ ለምታፈቅሪዉ ሰዉ ደስታ መኖር ነው ያለብሽ እንጂ እሱን ማስቸገር የለብሽም
Feb 06, 2023ፍቅር የሚፈልጉትን ሙጥኝ ማለት ነው ብለሽ ነው አይመስለኝም ምን አልባት እል ይዞሽ እንዳይሆን
Feb 06, 2023Muchi egna mn enawklshalen 😂
Feb 06, 2023