ሰላም ቤተሰብ መፅሐፍ ቅዱስን እንዴት ላንብብ ? ከየትኛው ምዕራፍ ብጀምር የተሻለ ነው? ቃሉን በሚገባ መረዳት እፈልጋለሁ እናንተን የጠቀማችሁ መንገድ ካለ ንገሩኝ አመሰግናለሁ ።🙏🏿
Feb 05, 2023እኔ ከመጀመሪያ ለማንበብ ዛሬ ጀመርኩ። ሁሌ እራሴን ብገፋም ከዘፍጥረት አላለፍኩም። ወንድም ሆንክ ሴት ወይም ሌሎች ማንበብ የምትፈልጉ ግሩፕ ከፍተን በቀን ማንበብ ያለብንን ወስነን በጋራ እናንብብ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ።
Feb 06, 2023