MintCamel6446.5
#music
ወትሮም የድሃ ልጅ ረሀቡን ይችላል ወይ አገኝሽ እና እጠግብሽ ይሆናል ........ እንዲህ አይደለም ወይ ሰው ያለቦታው ቢሳና ይሆናል ሸንኮራ አገደዳው...... ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ ድሪቶ አባቱን ያዘዋል ልጁ ተጎልቶ የሚለው ዘፈን ሞባይል ላይ አለ አይደል ታዲያ ምን እያልክ ነው ታዲያማ ላክልኝ
Feb 05, 20233 engagements
ወትሮም የድሃ ልጅ ረሀቡን ይችላል ወይ አገኝሽ እና እጠግብሽ ይሆናል ........ እንዲህ አይደለም ወይ ሰው ያለቦታው ቢሳና ይሆናል ሸንኮራ አገደዳው...... ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ ድሪቶ አባቱን ያዘዋል ልጁ ተጎልቶ የሚለው ዘፈን ሞባይል ላይ አለ አይደል ታዲያ ምን እያልክ ነው ታዲያማ ላክልኝ
Feb 05, 2023adarashu bete
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
Feb 06, 2023https://www.youtube.com/watch?v=mqTiC_heh7k
Feb 05, 2023