ሰላም ቤተሰብ ያው ሰላም እርቆናል ግን ለደንቡ ልበላችሁ '''በያላችሁበት ደህና ሁኑልኝ'' በተለይ በተለይ ኦሮሞ የሆናችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሰዎች በሰሞኑን ሁኔታ ምን እያስተዋላችሀሁ ነው ?እውን ለኦሮሞ ታስቦ የተሰራ ስራ ያለ ይመስላችኋል እና ከላይ ስላያያዝኩት መልእክትስ ምን ታስባላችሁ ?
Feb 05, 2023በጣም እንጂ የኦሮምን ህዝብ ለመጥቀም ታስቦ ነው!🤧...
Feb 05, 2023